የጣና በለስ ታሪካዊ የልማት ፕሮጀክት፤ ከመፈራረስና ውድመት እስከ መሸጥ

                                  የጣና በለስ ታሪካዊ የልማት ፕሮጀክት፤ ከመፈራረስና ውድመት እስከ መሸጥ (The Promise of Tana-Beles Project: From Destruction to its Imminent Sale by Ethiopia’s TPLF/EPRDF Led Regime)

• የጣና በለስ ፕሮጀክት አጭር ታሪክ

• የጣና በለስ ፕሮጀክት ልማታዊ ግቦች/ህልሞች ምን ነበሩ?

• የጣና በለስ ፕሮጀክት በአፄው ስርዓት ተጠንስሶ፥ በደርግ አብቦ፥ በህወ ት/ኢህአዴግ እንዴትና ለምን ፈራረሰ?

• ዛሬ በጣና በለስ ላይ የተጋረጠው አዲስ እና አስደንጋጭ አደጋስ ምንድን ነው? መፍትሄውስ?

                                         

                                     መግቢያ

የአባይ ተፋሰስ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ተፋሰሶች የላቀ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ፋይዳ ያለው ልዩ ቦታ በመሆኑ በርካታ ጥናቶች ተደርገውበታል:: የመ መርያው የአባይና ጣና ዳሰሳ ጥናት የተካሄደው በእንግሊዞች ነበር:: ቀጣዩ ዝርዝርና ጥልቅ ጥናት የተካሄደው በአጼ ኃይለሥላሴ ልዩ ጥያቄ ሲሆን ምክንያቱም አወዛጋቢው የእንግሊዝና ጣልያን በ1925 ዓ.ም የተፈራረሙት ውል ነበር:: ይህ የወራሪ ሃይሎች ውል ጣልያን ኤርትራ የሚገኘውን ቅኝ ግዛቷንና ሶማሌ ያለውን ቅኝ ግዛቷን ለማገናኘት በኢትዮጵያ ላይ የባቡር  ዲድ ግንባታ እንድትሰራ የሚፈቅድ ሲሆን እንግሊዝ ደግሞ በበኩሏ ጣና ኃይቅ ላይ ግድብ ገድባ ውሃውን በወቅቱ ቅኝ ግዛቷ ወደነበረችው ሱዳን እንድትልክ የሚያደርጋት ነበር i::

Read More PDF

Is Amharic?
More To Read